"200 ሺህ የአሜሪካ ዶላር የሚያወጡ የእርዳታ ቁሳቁሶችን ወደ ጂግጂጋ እየላክን ነው፤ ቀጣዩ ጎንደር ነው" ዳይሬክተር ጃማ ፋራህ

por SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

  • 2025-05-15 10:38:35Data de lançamento
  • 08:24Duração