SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

المدة الإجمالية:6 h 54 min
ስንብት፤ አቶ ብዙአየነህ ኃይለማርያም ይፍጠር 1963 - 2025
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
10:11
በእነ አቶ ጌታቸው ረዳ የተመሠረተው አዲሱ ክልላዊ ፓርቲ "ዲሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ" ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጊዜያዊ የምዝገባ ፈቃድ አገኘ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
10:31
Alfred and Clinton are unlikely friends. Their friendship can teach migrant communities about reconciliation - አልፍሬድና ክሊንተን ለወዳጅነት የሚተሳሰቡ ዓይነት አልነበሩም፤ ለወዳጅነት መብቃታቸው ግና የፍልሰተኛ ማኅበረሰባትን ስለ ዕርቅ ግንዛቤ ሊያስጨ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
04:18
SBS ከጋዜጠኛነት ሙያዬ እንዳልርቅ ያደረገኝ ባለ ውለታዬ ነው፤ መልካም 50ኛ ዓመት SBS!
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
26:26
በሕክምና ተቋማት በመካሔድ ላይ ያሉት የሥራ ማቆም አድማዎች ለሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ምክንያት እንዳይሆኑ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ትኩረት እንዲሰጠው ጠየቀ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
09:52
"ልጄ ገዛኸኝ በመኪና አደጋ ከማለፉ በፊት 'እናቴ ይቅር በይኝ' ብሎኝ ነበር፤ ለካስ ስንብት ነው፤ በሕልፈቱ ልቤ ተሰብሯል" እናት ድንቅነሽ አሸብር
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
13:05
ኢትዮጵያ ከቻይና - ቻይና ከኢትዮጵያ የሚሹት ምንድን ነው?
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
08:42
ከማገብት እስከ ሕወሓት - አምባሳደር ስዩም መስፍን
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
15:32
ለኢትዮጵያውያን የውጭ ሀገራት የግል ተጓዦች የውጭ ምንዛሪ ጥሬ ገንዘብ ወደ 10 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ከፍ ሲል ለንግድ ሥራ መንገደኞች 15 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ተፈቅዷል
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
11:33
"ከአክሊሉ ኃብተወልድ ወዲህ ከተማ ይፍሩ፣ ምናሴ ኃይሌና ይልማ ደሬሳ ኢትዮጵያ ያፈራቻቸው ታላላቅ ዲፕሎማቶች ናቸው" አምባሳደር ዘውዴ ረታ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
14:41
የአውስትራሊያ ተቃዋሚ ቡድን ሊብራል-ናሽናልስ ፓርቲዎች ጥምረት ፈረሰ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
04:52
"ኢሬቻ ቱሉ / አፍራሳ ኦሮሞዎች እግዚአብሔር ላደረገላቸው ምስጋና፤ ለወደፊቱ ልመና የሚቀርቡበት ነው" ኦቦ ዓለማየሁ ቁቤ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
08:42
ለባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት እንደምክንያት ሲጠቀሱ የነበሩት አስገዳጅ የቦንድ ግዢና የብድር ጣሪያ ገደብ የሚደነግጉ መመሪያዎች ሊሻሩ ነው
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
11:38
"200 ሺህ የአሜሪካ ዶላር የሚያወጡ የእርዳታ ቁሳቁሶችን ወደ ጂግጂጋ እየላክን ነው፤ ቀጣዩ ጎንደር ነው" ዳይሬክተር ጃማ ፋራህ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
08:24
#86 When? Talking about time (Med) - #86 When? Talking about time (Med)
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
14:39
Have you been told your visa will be cancelled? This is how misinformation enables visa abuse - ቪዛዎ ሊሰረዝ እንደሚችል ተነግርዎታልን? የተሳሳተ መረጃ እንደምን ለአግባብ የለሽ የቪዛ ተፅዕኖ እንደሚዳርግ እነሆ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
09:02
በቀንድ ከብቶች ከአፍሪካ የአንደኛነት ሥፍራን የያዘችው ኢትዮጵያ የአንድ ዜጋ ዓመታዊ የወተት ፍጆታ 20 ሊትር ብቻ መሆኑ ተመለከተ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
11:07
ሱዛን ሊ የመጀመሪያዋ የሴት ሊብራል ፓርቲ መሪ ሆኑ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
03:12
የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች ጥናታዊ ፅሑፎች 'ከእውነታ የራቁ ወይም ከፍተኛ የጥራት ችግር ያለባቸው' ናቸው በሚል ከሁሉም በላቀ መልኩ እየተሰረዙ መሆኑ ተነገረ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
10:20
"ሀገራችንን በእናት የምንመስላት በጣም ስለምንወዳት ነው፤ እናት የፍቅር ተምሳሌት ናት" ሜሮን ተስፋዬ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
11:18
*** በመላው አለም ለምትገኙ እናቶች በሙሉ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ ***
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
09:22
"የዓባይ ወይስ ቬጋስ ፊልም ትኩረት ፍቅር ነው፤ ተመልካቹ የፍቅርን ታላቅነት እንዲያይና እንዲያከብር ለማስገንዘብ ነው" ዳይሬክተርና ተዋናይ ቴዎድሮስ ተሾመ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
20:57
ንፅፅሮሽ - ኢትዮጵያና አውስትራሊያ፤ "ነፃና ፍትሐዊ ምርጫ አየሁ" የመጀመሪያ ጊዜ መራጭ ጋዜጠኛ ኤልያስ ጉዲሳ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
06:11
የአውስትራሊያ ሊብራል ፓርቲ ድል የተነሳውን ፓርቲውን መልሶ ለመገንባትና የፓርላማ ወንበራቸውን ያጡትን መሪውን ለመተካት እየተጣደፈ ነው
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
04:05
ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ የተማሪዎች ዕዳ ቅነሳ፣ የተፈጥሮ ጥበቃና የቤቶች ግንባታ የቀጣዩ መንግሥታቸው ቀዳሚ ተግባራት እንደሚሆኑ አስታወቁ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
08:42
የውጭ ሀገር ዜጎች የመሬትና የንብረት ባለቤት እንዲሆኑ የሚፈቅደው ረቂቅ አዋጅ ወደ ፓርላማ ተመራ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
11:16
ዲሞክራሲያዊ ድልና ሽንፈት፡ ምርጫ 2025
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
03:28
How to vote in the federal election  - ለሀገር አቀፉ ምርጫ ድምፅዎን እንደምን መስጠት እንደሚችሉ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
09:32
"ወደፊት መራመድ አለብን፤ መተዳደሪያ ደንባችን መከለስ አለበት" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
12:17
"መሠረታችን ማኅበረሰቡ ነው፤ ወደፊት የሚያራምደን የማኅበረሰቡ ድጋፍ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
15:48
"እኛ ፖለቲካዊ አቋም የለንም፤ የሃይማኖት አቋም የለንም፤ መሥራት ያለብን ማኅበራዊ ችግሮችን ለመቅረፍ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
20:22
ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ በቅዳሜው ሀገር አቀፍ ምርጫ ዳግም ለመመረጥ ከበቁ ከፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ታሪፍን አስመልክተው እንደሚነጋገሩ አስታወቁ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
07:07
ኢትዮጵያን ጨምሮ 13 ሀገራት የሩስያና ቻይና የጨረቃ ምርምር ጣቢያ ፕሮጄክትን ተቀላቀሉ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
10:00
የካናዳ ሊብራል ፓርቲ የፌዴራል ምርጫ አሸንፎ ዳግም ወደ መንግሥታዊ መንበረ ስልጣን ተመለሰ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
06:32
28 የኢትዮጵያ የንግድ ባንኮች 1.3 ቢሊየን ብር መጭበርበራቸው ተገለጠ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
09:05
Who's Right? Who's Left? What role will religion play in this election? - ቀኝ ክንፈኛ ማን ነው? ግራ ክንፈኛ ማን ነው? በዘንድሮው ምርጫ ሃይማኖት ምን ዓይነት ሚና ይኖረዋል?
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
05:45
ክፍተትን ማጥበብ ማለት ምን ማለት ነው ?
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
08:19
ለሁለት ሺህ አመት ሳይቀየር የዘለቀው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ አምልኮ ስርአት፤ በዋሽንግተን ዲሲ ርእሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተ-ክርስቲያንም ቀጥሏል
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
08:29
የተቃዋሚው ፓርቲ በምርጫው ካሸነፈ ለመከላከያ በጀት እንደሚጨምር አስታወቀ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
07:05
የኢትዮጵያ መንግስት የፍርደኛ እስረኞች ልውውጥ የመግባቢያ ሰንድን እንዲፈርም የናይጄሪያ መንገስት ጠየቀ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
11:39