Keditu Wede Matu
ÌFÉ
| Hossza : 02:08
Szerző: dagmawi sisay wolde
Zeneszerző: dagmawi sisay wolde
Dalszöveg
አለም አለም ገባችኝ ጥበብ ጥበብ ጠራችኝ ስሄድ ተከተለችኝ ስዞር ተደበቀችኝ አይኔን ገልጣ ምድርን ከፍታ ከሰማያት መፅሀፍ ገልጣ ጥርት ግልጥ ያለ እውነት አሳይታ ላከች እድደርስ ለናንተ እኔን ለይታ እግሬን መራው ንፍሴ እንዲርቅ ከጥፋቱ ግን መራቁ መሸሹ ሆነ ጠላቱ ከስተቱ መማሩ ነው ማበጀቱ ግን መሮጡ ከድጡ ነው ወደማጡ ሰማይ ስቃኝ አዋራችኝ ጨረቃ ደምቃ ወጣች እኔን ስታይ ፈንድቃ ተምሳሌት ሆነልኝ ለደስታዬ ምልክት ሆነልኝ ለፎይታዬ እንቅልፌ ራቀችኝ በለሊት መራችኝ ከቤቴ እንድወጣ በሬን አሳየቺኝ አለም አለም ገባችኝ ጥበብ ጥበብ ጠራችኝ ስሄድ ተከተለችኝ ስዞር ተደበቀችኝ አይኔን ገልጣ ምድርን ከፍታ ከሰማያት መፅሀፍ ገልጣ ጥርት ግልጥ ያለ እውነት አሳይታ ላከች እድደርስ ለናንተ እኔን ለይታ
Dagmawi Wolde
O/B/O DistroKid
Ez a zeneszám szerepel a következő albumban:
Tarik
ÌFÉ