Werk
ÌFÉ
| Durată : 02:30
Autor: dagmawi sisay wolde
Compozitor: dagmawi sisay wolde
Versuri
የደከመ የረገበ የተነነ ነፍሴ ነው የታመመ የጨለመ ግን ቢሆን ብርሀን አልፎ ይታየኛል ቀን ቢጨልም ልቤ መቼ ይሸበራል የደከመ የረገበ የተነነ ነፍሴ ነው የታመመ የጨለመ ግን ቢሆን ብርሀን አልፎ ይታየኛል ቀን ቢጨልም ልቤ መቼ ይሸበራል ሰማይ ጠቁሮ ሀዘን ከሮ ነገር ዞሮ ሰው ተማሮ በራሱ ላይ ሞት ቀምሮ ተለቅሶለት ለሚረሳው አፈር ለብሶ ህይወቱን ያጣታል ላያገኝ መልሶ መሽቶ ላይቀር የምን ማዘን አንገት ማቀርቀር ተስፍችንን ገፍቶ መጣል ወድቆ እዲሰበር ነፍሳችንን ዘንግተናል ስጋ እንዲከበር በአደባባይ አውጥተን አስገምተነው ቧላ ሊቀበር ከመሬ በወጣ ወርቅ አሸብርቀን ግን ወርቁ ከወጣበት ገደል ሊመልሰን ተዉ ወገኖች እንመልከት ተመልሰን ከወርቅ የሚበልድ ፍቅር ማድን እንዳለን የደከመ የረገበ የተነነ ነፍሴ ነው የታመመ የጨለመ ግን ቢሆን ብርሀን አልፎ ይታየኛል ቀን ቢጨልም ልቤ መቼ ይሸበራል የደከመ የረገበ የተነነ ነፍሴ ነው የታመመ የጨለመ ግን ቢሆን ብርሀን አልፎ ይታየኛል ቀን ቢጨልም ልቤ መቼ ይሸበራል ሰማይ ጠቁሮ ሀዘን ከሮ ነገር ዞሮ ሰው ተማሮ በራሱ ላይ ሞት ቀምሮ ተለቅሶለት ለሚረሳው አፈር ለብሶ ህይወቱን ያጣታል ላያገኝ መልሶ
Dagmawi Wolde
O/B/O DistroKid
Această piesă se află pe următorul album:
Tarik
ÌFÉ